Featured

ከደብረ ሲና አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.9 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

በአማራ ክልል ከሚገኘው ደብረ ሲና አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 4.9 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 16፤ 2018 መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማው ርዕደ መሬት የተከሰተው ከጠዋቱ...

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኢንስቲትዩት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኢንስቲትዩት የ12ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቀብሎ ማሰልጠን ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር ህሊና በላቸው እንደገለፁት፤ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኢንስቲትዩት በቴክኒክና ሙያ...

እንሰሳ እንኳ ሲሞት ቆዳውን ትቶ ይሞታል ፣ እኛ ለትውልድ ምን ትተን እንሄድ ይሆን ? ከዮናስ ዘዉዱ

የእጅ አሻራችን ስለ እኛ እውነቱን ያናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡ የእግር አሻራችን ሰለ እኛ እውነቱን ይናገራል ፡፡ አይዋሸም፡፡የእናቴ እጆችን ስመለከተው አንዳንዱ ቆስላል፤ አንዳንዱ ጠቁራል ፡፡ አንዳንዱ ሻካራ ሆናል፡፡ብዙ ጊዜ ባዝሊን ትቀባዋለች፡፡ ይህ የእናቴ እጅ አሻራ ስለ...

የሶስት ወራት ቁጥሮች ምን ይነግሩናል ?

▶️ ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው የፌደራል መንግስት ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል፤ ▶️ ይህ አፈጻጸም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ112 በመቶ ጭማሪ ያለው ሲሆን ÷ በወቅቱ የተሰበሰበው ገቢ 152 ቢሊየን ብር ነበር፡፡ ▶️ ባለፉት ሶስት...

ባለፉት ሶስት ወራት ኢትዮጵያ ከወርቅ ሽያጭ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቷን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ተናገሩ  

ኢትዮጵያ በ2018 በጀት ዓመት ሶስት ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ ካገኘችው 2.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ  ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት ወርቅ፣ ቡና እና አበባ መሆናቸውን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። በዚህ ጊዜ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች