Featured

52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

የቀድሞ የፕራይቬታይዜሽን እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በመንግስት ላይ 52 ሚሊየን ብር ኪሳራ አድርሰዋል የተባሉ ሦስት ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ግለሰቦቹ ክሱ የተመሰረተባቸው በመንግስት ይዞታ ስር ሲተዳደር የነበረው...

ጋዜጠኞች የተሟላ የሕግ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ኢሰመኮ አሳሰበ

ሀሳብን በነጻነት መግለጽ መሠረታዊ እና በዘፈቀደ ገደብ የማይደረግበት ሰብአዊ መብት በመሆኑ እና ጋዜጠኞች የኅብረተሰቡን መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ በመሆናቸው “ጋዜጠኞች የተሟላ የሕግ ጥበቃ ሊደረግላቸው ይገባል” ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)...

“በተለያዩ ምክንያቶች ቀጠሮ ማራዘም ተገቢነት የለውም” የአቶ ታዬ ደንደአ ጠበቃ

የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ በዛሬው ዕለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሽብር እና ሕገ-መንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ለዛሬ ፍርድ ለመስጠ የተቀጠረ እንደነበር እና ለቀጣይ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም...

የዶቸ ቬለ ዘጋቢዎችን እንዳይዘግቡ ታገዱ

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለዶቸ ቬለ የሚዘግቡ ጋዜጠኞች ዘገባ እንዳይሰሩ አገዱ። ዶቸ ቬለ ከ1980ዎቹ ጀምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚገኙ ዘጋቢዎች አማካይነት የኢትዮጵያን ፖለ,ቲካዊ፣ ምጣኔ ሐብታዊና ማሕበራዊ ጉዳዮችን እና የአፍሪቃ ሕብረትን ጨምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚንቀሳቀሱ...

የኢትዮጵያ የፕሬስ ነጻነት ይዞታ እና የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ውዝግብ ያሳደረው ስጋት

የትግራዩ ጦርነት ካበቃ ሦስት ዓመት ቢጠጋም ትግራይአሁንም ለጋዜጠኞች አደገኛ መሆኗ ቀጥሏል ሲል ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት CPJ ትናንት አስታውቋል። CPJ በተለይ ለተተኮሰባቸው፣ ለታሰሩ ድንገተኛ አሰሳም ለተካሄደባቸውና በአካባቢው እንደገና ግጭት ሊያስነሳ የሚችል የስልጣን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች