ሰሞነኛ

በአንድ ማህፀን ተካፍለው በመኪና አደጋ በአንድ መቃብር ያረፉት የአለታ ጩኮ ሙሽሮች

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ዛሬ እየተሽከረከረ ያለ ልብ የሚሰብር የሁለት መንትዮች ሞት ዜና አለ። የለጋዎቹ እህትማማቾች  የእኑዬ እና የቡዬ ሞት። ​በደቡቡ የሀገራችን ክፍል፣ በአረንጓዴውና ለምለሙ የአለታ ጩኮ ምድር ሳምራዊት (እኑዬ) እና ሰላማዊት (ቡዬ) ሲወለዱ ምድር “ሁለት...

ሶስት የቀድሞ የትግራይ ኃይሎች ከፍተኛ አዛዦች ወደ አዲስ አበባ ገቡ

ሶስት የቀድሞ የትግራይ ኃይሎች ከፍተኛ አዛዦች በዚህ ሳምንት ትግራይን ለቀው በመውጣት ወደ አዲስ አበባ መግባታቸውን አዲስ ስታንዳርድ አረጋግጧል። ብርጋዴር ጄኔራል ጉዕሽ ገብሬ፣ ብርጋዴር ጄኔራል ከበደ ፈቃዱ እና ኮሎኔል ንጉሤ ወልደገብርኤል የተባሉት እነዚህ መኮንኖች፤ ለሁለት...

ይሄ ጦርነት ከተጨመረበት ጠቅላላ እንደ ህዝብ ይጠፋል ማለት ነው ” – ቃንጪ ፓርቲ

በጦርነት " የተመናመነው " የትግራይ ህዝብ ዳግም ጦርነት ከተከፈተበት " ህልውናው " እንዳይጠፋ፣ አሁንም ቢሆን ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ። ነዋሪዎች፣ በትግራይ " የኤርትራ ሠራዊት በገፍ እየተጠጋ " እንደሆነ እየገለጹ...

የዘመናዊቷ ቱርክዬ አርክቴክት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን

ከኢስታንቡል ከንቲባነት እስከ ሀገር መሪነት የተጓዙትና የዘመናዊቷ ቱርክዬ አርክቴክት በመባል የሚታወቁት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን።በፈረንጆቹ 1954 በኢስታንቡል ከተማ የተወለዱት ኤርዶዋን የፖለቲካውን ዓለም የተቀላቀሉት በፈረንጆቹ 1994 የኢስታንቡል ከንቲባ በመሆን ነበር። የከተማዋ ከንቲባ በነበሩበት ወቅት በውሃ አቅርቦት፣ በትራንስፖርት...

ሕወሃት ለአፍሪቃ ህብረት የላከው ደብዳቤ እና አንድምታው

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ህወሓት የአፍሪካ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያው ትግራይ ክልል እየከፋ ለመጣው ውጥረት ትኩረት ሰጥቶ እልባት እንዲያበጅ ጠየቀ፡፡ ህወሓት ሓሙስ የካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ለህብረቱ ሊቀመንበርና አባላቱ በላከው ግልጽ ደብዳቤ የፕሪቶሪያው ስምምነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች