ትምህርት

ትምህርት ላይ የሚፈጸመው ጂኖሳይድ!

ትምህርት በሀገራችን ሕዝብ ዘንድ ልክ እንደሌላው ዓለም ሁሉ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሀብቶች ሁሉ ቁንጮው ሀብት ነው፡፡ በተለይም ቀደም ባለው ጊዜ አውሮፓውያንና ምዕራባውያን በጭለማው ዘመን ሲዋኙ ኢትዮጵያውያን ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው ልጆቻቸውን ያስተምሩ ነበር፡፡ ድርሳናትን...

ትምህርት፣ ዲፕሎማቶቻችን እና ልሣነ ብዙነት

የአሁኑ የትምህርት ሁኔታ በጣም የሚያስገርም ነው፡፡ ጉለሌ እኛ ሰፈር አንድ የምናውቀው ሰው መኖሪያ ቤት የነበረውን "አልካን" የጤና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቬርሲቲ ሆኖ ካየሁ በኋላ ተስፋ ቆርጫለሁ፡፡ ይሄን ጉድ ለማየት የሚፈልግ ራስ ደስታ ሆስፒታልን አልፎ በስተግራ...

ትምህርት በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሕዝብ በነበረው የተፈጥሮ ዕውቀት አገሪቷን በሦስት ሺህ ዓመታት ገንብቶ አስረክቦና ሕዝባችን ለኑሮው የሚያስፈልገውን መሣሪያና ብልሃት ፈጥሮ ሲጠቀምበት የነበረውና እኛም አሁን በተራችን ያገለግለናል፡፡ ይህ የሚያኮራ ሕዝብ ንጉሠ ነገሥቱ ከዙፋን ከወረዱ ጀምሮ ነፍሰ ገዳዮች ሥልጣን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች