ዜና

ቫቲካን የቴክኖሎጂ ቁጥጥር እንዲደረግና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የስነ-ምግባር ደንብ እንዲወጣለት ጥሪ አቀረበች

​የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ፣ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቁጥጥር የለሽ እድገት በአስቸኳይ እንዲገደብና ዓለም አቀፍ የስነ-ምግባር ደንብ እንዲወጣለት ጥሪ አቀረቡ። ​ጳጳሱ “ማግኒፊካ ሁማኒታስ”  በተሰኘውና በዛሬው ዕለት ይፋ በተደረገው ባለ 130 ገጽ...

70 በመቶ ያህል ከውጪ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ ጥገኝነት ተላቅቄያለሁ

የስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ለማህበረሰቡ በማቅረብ የሚታወቀው ሜሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ  ከውጪ ድርጅቶች የሚያገኘውን የገንዘብ ድጋፍ ለመቀነስ የቢዝነስ ሞዴልን ተግባራዊ እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል። የሜሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ዶክተር አበበ ሽብሩ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመላው አፍሪካውያን ወንድሞችና እህቶች ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ከ63 ዓመታት በፊት የአፍሪካ አባቶች እዚሁ አዲስ አበባ ላይ በመሰብሰብ ነፃ እና የተባበረች አህጉርን የመገንባት ታላቅ...

14 ሲቪል ማኅበራት 12 መገናኛ ብዙኃንን በመጠቀም የመራጮች ትምህርት እየሰጡ እንደሆነ ተገለጸ

ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለሚካሔደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ካርድ የወሰዱ መራጮች በቂ የመራጭነት ግንዛቤ እንዲኖራቸው 12 መገናኛ ብዙኃንን በመጠቀም እና በዋና ዋና አደባባዮች በመንቀሳቀስ የመራጮች ትምህርት እየተሰጠ እንደሆነ የኢትዮጵያ...

“ከአሜሪካ ጋር መታረቅ የኢሳያስን ፍጻሜ ያፋጥነዋል”

የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ የኤርትራን 35ኛ ዓመት የነጻነት በዓል አስመልክቶ ባስተላለፉት መልእክት፣ በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አስተዳደር ላይ የሰላ ትችት ሰንዝረዋል። ታላቁ የኤርትራ ህዝብ ለነጻነቱ የከፈለውን መስዋዕትነትና ጽናት ያደነቁት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች