ትምህርት

የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች ለእናቷ የገባችውን ቃል ያሳካችው ተመራቂ

የአብስራ ሽፈራው ትባላለች። የ6ኛ ክፍል ተማሪ ሳለች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእናቷ ምርቃት ላይ ተገኝታ ነበር። ያኔ ታዲያ "በዚህ ግቢ ተምሬ እመረቅበታለሁ" ስትል ለእናቷ ቃል ገብታላት ነበር። እነሆ ዛሬ የአብስራ ያን ቃሏን አሳክታለች። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ትምህርት ቤት

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአዘዞ ቁጥር 2 መምህራን መኖሪያ ኮንዶሚኒየም መንደር ውስጥ አዲስ የማህበረሰብ ትምህርት ቤት አስገንብቶ አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ። ይህ ትምህርት ቤት የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የሆስፒታል ሐኪሞች፣ የጤና ባለሙያዎችና ሌሎች ሰራተኞች ልጆች ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ...

” ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም “

አጠቃላይ 190 ሺህ ተፈታኞች ፈተናቸውን በኦንላይን ይወስዳሉ። የመጀመሪያ ቀን የኦንላይን ፈተና ውሎን ተከትሎ ከትምህርት ሚኒስቴር ማሳሰቢያ ሰጥቷል። በዚህም ፤ " ማንኛውም ተፈታኝ ፈተናውን ሲጨርስ Finish and Submit ሳያደርግ መውጣት የለበትም " ብሏል። " ተፈታኙ ይህንን ማድረጉንም በፈተና...

ተምረን እናስተምራለን ስንል፣ መንገዶችን እየዘጉብን ነው

የአማራ ክልል የትምህርት ቤት አመራሮች ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በግላቸው ተምረው እንደትምህርት ማስረጃ የይያዝልን እና የደረጃ እርከን የይሰጠን ጥያቄ በተደጋጋሚ የክልሉን ትምህርት ቢሮ ቢጠይቁም ምላሽ አለማግኘታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ለ3 አመት የጠየቁትን ጥያቄያቸውን ምላሽ...

“የአፍሪካ ትምህርት ከቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣት አለበት”

በቅኝ ግዛት ተጽዕኖ ሥር ያለው የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ከሀገር በቀል ዕውቀት ይልቅ ለምዕራባውያን ሞዴሎች ቅድሚያ ስለሚሰጥ ማኅበረሰቦች ችግሮቻቸውን በራሳቸው መንገድ እንዳይፈቱ አድርጓቸዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎት እና አካታች ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አለማየሁ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች