ትምህርት

ናሚቢያ ትምህርት በነፃ እንዲሰጥ ተወሰነ !

የሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ  ከ2026 በሃገሪቱ ባሉ በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ተቋማት  ዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ትምህር በነፃ እንዲሰጥ ተወሰነ ። ፕሬዘዳንቷ ሀሙስ ማምሻውን ባደረጉት ንግግር ሀገሪቱ የሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክ ኮሌጆች “ምንም የምዝገባ ...

የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው 

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል። ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል። ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት...

የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ ተገኘ

የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ላይ በተደረገ ፍተሻ የ129 የፌዴራል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃ ሃሰተኛ ሆኖ መገኘቱን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2017 የበጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበቡት ወቅት እንደተናገሩት...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 3 ዓመታት በግጭት ከወደሙ 374 ትምህርት ቤቶች አንዱም ተመልሶ አልተሰራም

ጥያቄው የተነሳው የትምህርት ሚኒስቴር የዘጠኝ ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ባቀረበበት ወቅት ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በአፋር ክልል ከወደሙ ከ300 በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መልሶ መገንባት የቻለው 4 ብቻ መሆኑ...

ለ150 ሺህ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በበየነ መረብ ይሰጣል

ለ150ሺህ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ፈተናን በበየነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ። በዘንድሮው ዓመት 150ሺህ ተማሪዎች በበየነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው ብለዋል። በሀገር አቀፍ ደረጃ 3 ሺህ 222...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች