ምጣኔ ሀብት

ኢትዮጵያና ጣሊያን በቡድን 20 ማዕቀፍ ስር የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረሙ

በሮም በተካሄደ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት፣ የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የጣሊያን የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ጂያንካርሎ ጆርጌቲ የሁለትዮሽ የዕዳ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት ኢትዮጵያ የጀመረችውን የማክሮ-ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለመደገፍና የውጭ ዕዳ ጫናን ለመቀነስ ያለመ...

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከ50 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አደረገ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተተገበረ ባለው የሕግ ማሕቀፍ እና የክትትል ሥራ ባለፉት ሰባት ወራት ከ50 ኩንታል በላይ ወርቅ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገቢ መደረጉን የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ናስር...

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ጠንካራ መረጋጋትና ዕድገት ማስመዝገቡን ተገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከሐምሌ 2024 እስከ ሰኔ 2025 ያለውን የሥራ ዘመን የሚዳስሰውን ሦስተኛውን የፋይናንስ መረጋጋት ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ባንኩ በሕግ የተሰጠውን የፋይናንስ ሥርዓቱን ደኅንነትና መረጋጋት የመጠበቅ ኃላፊነት መሠረት በማድረግ ያወጣው ይህ ሪፖርት፣ በኢኮኖሚው ውስጥ ያሉ...

የጅቡቲ ወደብ የክፍያ እገዳ

የጅቡቲ ወደቦች እና ነፃ የንግድ ቀጠናዎች ባለሥልጣን በባሕረ ሰላጤው ቀውስ ሳቢያ ወደኋላ ተመልሰው የሚታሰቡ (retroactive) ተጨማሪ ክፍያዎችን ማገዱን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቡበከር ዑመር ሃዲ እንደገለጹት፤ ውሳኔው በዕቃና በመርከብ ባለቤቶች መካከል ፍትሃዊነትን ለማስፈን የታለመ...

የ40 ሚሊዮን ዶላሩ ፋብሪካ እና የጋና አዲሱ የንግድ ገደብ

የጋና መንግሥት አዳዲስ የአገር ውስጥ ፋብሪካዎችን ከውጭ ውድድር ለመጠበቅና ኮንትሮባንድን ለመቆጣጠር በየብስ ድንበሮች የሚደረግ የፓስታ ገቢ ምርትን አገደ። ፕሬዝዳንት ጆን ማሃማ በቅርቡ በ40 ሚሊዮን ዶላር የተገነባውን የኦላም አግሪ የፓስታ ፋብሪካን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት፣ ውሳኔው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች