ትምህርት

በፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የ60 በመቶ የክፍያ ጭማሪ ተቃውሞ ገጠመው

በፍሊፐር ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የቀረበው የ60 በመቶ የክፍያ ጭማሪ በወላጆች ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ትምህርት ቤቱ የላንቻ ቅርንጫፍ እንዳይዘጋ በሚል ሰበብ ጭማሪውን በግዴታ ለመጫን ሞክሯል በማለት ለካፒታል ቅሬታ ያቀረቡት ወላጆች፣ ሂደቱ ህጋዊ አሰራርን ያልተከተለና...

“የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል”በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር "የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል" በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ማዕከል በሁለቱ ወገኖች መካከል ያለውን አካዳሚያዊ ትብብር፣ የባህል ልውውጥ እና የጋራ ምርምሮችን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት...

የ12ኛ ክፍል የፈተና ቀን ታወቀ

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።በሌላ በኩል ፦- የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት...

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ሰው-ተኮር የሆኑ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ በአፍሪካ ህብረት ባዘጋጀው ክብረ በዓል ላይ አስታውቋል:: የዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ...

የ2018 ዓ/ም የ12 ክፍል ፈተና 100% በበይነ መረብ (Online) ሊሰጥ ነዉ

የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን "ሙሉ በሙሉ በበይነመረብ" ልፈትን ነው በማለቱ፣ መሰረተ ልማት ባልተሟላባቸው ት/ቤቶች ለሚፈተኑ ተማሪዎች ውጤት አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳያመጣ በማሳሰብ ቋሚ ኮሚቴው መፍትሄ ጠየቀ። ይህ የተባለው ሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ሪፖርቱን፥...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች