ዓለም አቀፍ

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋዊ የማኅበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት ጠንከር ያለ መልዕክት፥ እሳቸው በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ኢራን የኑክሌር ጦር መሣሪያ እንድትታጠቅ በፍጹም እንደማይፈቅዱ በድጋሚ አስታውቀዋል። ይህ የኔታንያሁ መግለጫ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን እና የመጀመርያ ደረጃ ስምምነቱን በ24 ሰዓታት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች። የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሻህባዝ ሻሪፍ ቅዳሜ ዕለት እንዳሉት ከሆነ ከሦስት ወር በላይ የዘለቀውን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችለው...

የሱዳን ከተማ ላይ በተሰነዘረ የድሮን ጥቃት የ23 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በሱዳኗ ስትራቴጂካዊቷ አል-ኦበይድ ከተማ ላይ የተሰነዘረ የድሮን ጥቃት የ23 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን እና የዓይን እማኞች አስታውቀዋል። ክስተቱ ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ከተማዋ ካስተናገደቻቸው የአየር ላይ ጥቃቶች መካከል እጅግ አስከፊው መሆኑ ተገልጿል። በሱዳን...

ትራምፕ በኢራን ላይ ሊሰነዝሩትየነበረውን ጥቃት በድንገት አስቆሙት

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የኻርግ ደሴት ላይ ሊሰነዘር የነበረው ጥቃት በድንገት ‘እንደተገታ’ አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንቱ ቀደም ሲል ኢራንን “ክፉኛ እንመታለን” ብለው ቢዝቱም፣ አሁን ግን ከኢራን ጋር የሚደረገው ውይይት ትልቅ መሻሻል ማሳየቱንና በዚህ ሳምንት አውሮፓ...

የሰላም ፈንድ ተጀመረ!

አውስትራሊያ፣ ካናዳ እና እንግሊዝ ለእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት የ4 ሚሊዮን ዶላር የሰላም ፈንድ ጀመሩ። ሀገራቱ የጋራ የሰላም ፈንድ የጀመሩት የእስራኤል እና የፍልስጤም ግጭትን ለመፍታት እያንዳንዱ ሀገር 1 ሚሊየን ፓውንድ (1.34ሚሊየን ዶላር) እንዲያዋጣ በመስማማት ነው። በትላንትናው እለት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች