ትምህርት

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው ጥናት እና ምርምር ውጤቶች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው የጥናት እና ምርምር ውጤቶች ፖሊሲ አውጭዎች እና ለሌሎችም አካላት እንደ ግብዓትነት እየተጠቀሙት መሆኑ እየተሰማ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ ቀደም ይሰሩ የነበሩ የምርምር ውጤቶች የማህበረሰቡ ችግር ላይ...

በትግራይ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች አሁንም ከተተኳሽ መሳሪያዎች አለመጽዳታቸው ተገለጸ

በክልሉ "አዲሱን ስርዓተ ትምህርት ወደ ሥራ ለማስገባት የትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ ያስፈልጋል" ተብሏል በትግራይ ክልል ለ2 ዓመታት የተካሄደው ጦርነት በፕሪቶርያው ስምምነት ከተቋጨ በኋላ ክልሉን እና አካባቢውን ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ ጥረት ቢደረግም፤ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ...

የመምህራን ደሞዝ እና የትምህርት ጥራት ጉዳይ ⵑⵑ

የመምህራን ደሞዝ በጊዜ አለመከፈል ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል መንስኤ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት አመላከተ በአንዳንድ አካባቢዎች መምህራን ስላልተደገፉና የሦስት ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው በመሆኑ ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል አንዱ ምክንያት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ያስጠናው ጥናት አመላከተ፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር...

በትምህርት ጥራት ላይ በትኩረት ካልተሰራ የቁልቁልት መንገዱ ይቀጥላል!

ከእሸቱ ደስታ ትምህርት ለአንድ ሐገር ወሣኝ የእድገት ምንጭ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ በዚህም ዓለም ለትምህርት በተለይም “ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም” በሚለው ጉዳይ ላይ ትኩረት መሰጠት እንዳለበት የሚያምን ቢሆንም  በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች የሚገኙ አገሮች ትምህርትን ለዜጐቻቸው በስፋት...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሀገር አቀፉ የመውጫ ፈተና ቀንን ወሰነ

ተማሪዎቹንም ሰኔ 21 እንደሚያስመርቅ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ በተቋሙ ስም ይፋ ተደርጎ የተሰራጨውን የአካዳሚክ ካላንደር ትክክለኝነት ከሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አመራር ማረጋገጥ ችሏል። አንድ የተቋሙ አመራር " ከመጨረሻው ሐምሌ 2 ከሚለው ውጪ ሁሉም ትክክል ነው። የመጨረሻው ሐምሌ 8...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች